
እንዴት ነው ሜድቴት የምናደርገው? How to Meditate In Amharic
About this episode
ሜድቴት ማድረግ አስፈላጊ የሆነበት ምክኒያት ቀን ተቀን ህይወታችን ላይ የአእምሮ እረፍት ስለሚያስፈልገን ነው የሰውነት አረፍት ተኝተን ወይ ተቀምጥጠን ልናገኝ እንችላለን፡፡ የአእምሮ እረፍትን ግን ወደውስጥ በማያት ብቻ ነው የሚገኘው እሱን የሚሰጠንም ሜደቴሽን ነው፡፡ ለሜድቴሽን ጀማሪ ስንሆን ሰላም ወይም የአእምሮ እረፍት የሚሰጠን ላይመስለን ይችላል ግን የሜደቴሽን ችግር ሳይሆን አሁን ላይ ያለን ያስተሳሰብ ሁኔታ የተቅበዘበዘ ፣ በቀላሉ የተረበሸ እና ያለማቋረጥ የሚንቀሳቀስ ስለሆነ ነው ጊዜ ሰጥተን ቦታ ሰጥተን የምንተገብረው ክሆነ ግን ጥበብ የተሞላበት ሰላም ይሰጠናል ጥበብ የተሞላበት ያልኩበት ምክኒያት በሜደቴሽን ሰላም ምናገኝው ችግራችንን ረስተን አይደለም ወደውስጥ ስናይ ሰላም ያሳጡን ነገሮች እውነት እንዳልሆን ስለምንገንዘብ ነው ወደውስጥ ስናይ ደስታችንን የነፈጉን ከእውነታ የራቁ ተስፋዎቻችን እንደሆኑ ስለምናስተውል ነው፡፡
Get every episode summarized
Each time Wisdom Ethiopia Amharic Podcast publishes, we email you a written briefing from the transcript — the topics, who appeared, and any specific claims, with the ad reads skipped.
Email me new episodesFree for 3 shows. No card needed.
Hosts & guests
No transcript yet
This episode has not been transcribed. Request it and it moves to the front of the queue.
More episodes
More from Wisdom Ethiopia Amharic Podcast

ሁኔታዎች ፡-Cause and Condition
Wisdom Ethiopia Amharic Podcast

እስትንፋስን ማስተዋል # 3 Anapanasati Sutta
Wisdom Ethiopia Amharic Podcast

8ቱ የተከበሩ መንገዶች # 2 (Noble Eightfold Path) Sīla, Samādhi, Pannā
Wisdom Ethiopia Amharic Podcast

የቡድሃ የመጀመሪያ ትምህርት # 1 Buddha's First Sermon
Wisdom Ethiopia Amharic Podcast