Loading...
Loading...

የተገላቢጦሽ ህግ ማለት በተለምዶ ህይወታችንን እየበጠበጡብን ያሉ ነገሮችን በሸሸናቸው ቁጥር ይበልጥ ይከተሉናል ማለት ነው፡፡ ሁኔታዎችን ከታዘብናቸው ብዙን ግዜ የምንፈልገው ሳይሆን ተገላቢጦሹ ውይም ተቃራኒው ነው የሚሆነው ያንን ክሰተት ነው የተገላቢጦች ህግ (backward law ) ወይም የተገላቢጦሽ ውጤት ህግ (The Law of Reversed Effect) ይባላል
No transcript available for this episode.