Mindful - Hearing = ያለሃሳብ ረብሻ መከታተል
- Insight ይሰጠናል ( ካዳመጥን በኋላ ከውስጥ የሚመጣ አሃ የምንለበት ቅጽበታው ማስተዋል እስከዛሬ ባላየነው መንገድ እንድንመለከተው ያደርገናል
- ስናዳምጥ መተግበር የምንፈልገውን ግን ያልተገበርነውን ይሁን ምሳሌ => ሜድቴሽን
Mindful - Contemplating = ሁኔታዎችን ከሁሉም አቅጣጫ በጥልቀት ማየት
- [ ቅጽበታው ማስተዋል ቦታ ሰጥቶ ማስፋትና በጥልቀት መረዳት ]
Mindful - Meditation = ተረጋግቶ ትኩረትን አንድ ነገር ላይ ማድረግ
- ትኩረትን ፣ ግልጽነትን ፣ ስሜታዊ አዎንታዊነትን እና የነገሮችን እውነተኛ ተፈጥሮ በተረጋጋ ሁኔታ ማየትን ማዳበር
- የአዕምሮዎን ቅደም ተከተል እና ልምዶች ያሳውቀናል, በዛ ምክኒያት አዲስ እና የበለጠ የተዋጣለት የእውነትና የመሆን መንገዶችን ለማዳበር ያግዘናል